Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የተለየ ሰማያዊ ሐር ያለበት አራት ኅብርን፥ አምስተኛ ወርቀ ዘቦ ያለበት በነጭ ሐር የተሠራ ልብስንም፥ በሚገባና በእውነት ነገር የተሠራ ልብሰ መትከፍ አለበሰው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በጌጥ የተሠራ የተቀደሰ የወርቅ ልብስ፥ በአዋቂ የተሠራ ወይን ጠጅ ከፋይ፥ ጠቢብ የሠራቸው የተጐነጐኑ የቀያይ የፍርድ ሜዳልያዎች፥ Ver Capítulo |