Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሙሴም ስም አጠራሩ የተባረከ ነው፤ መታሰቢያውና አምሳሉም እንደ ቅዱሳን ክብር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከያዕቆብ ዘር አንድ ደግ ሰው ፈጠረ፤ እርሱም በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አገኘ፤ በእግዚአብሔርና በሰዎች ዘንድ የተወደደው፥ የሙሴ መታሰቢያው የተባረከ ነው። Ver Capítulo |