Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 44:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በያዕቆብ ራስ ላይም ዐረፈች፥ በረከቱም ተገለጠችለት፥ እርሷንም ርስት አድርጎ ሰጠው፤ ርስታቸውንም በየወገናቸው ለየላቸው፥ ለዐሥራ ሁለቱ ነገድም ርስታቸውን ከፈለላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቃል ኪዳኑን በያዕቆብ ራስ ላይ አሳረፈ፤ ቡራኬውን ሰጠው፤ ምድርን ርስቱ እንድትሆን ፈቀደ፤ እርሱም ሸነሸናት፤ ለዐሥራ ሁለቱ ነገዶችም አከፋፈላቸው። Ver Capítulo |