Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 44:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጥፋት ውኃ ሰውን ሁሉ እንዳያጠፋው፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ለዘለዓለሙ ቃል ኪዳን አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእርሱም ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳኖች ተደረጉ፤ እነርሱም ደግሞ ሕያዋን በጐርፍ እንደማይጠፉ አረጋገጡ። Ver Capítulo |