Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ልጅ እንወልዳለን ብለው በዝሙት መኖር፤ ለአባትና ለእናት ኀፍረት ነው ለአለቃና ለታላላቆችም መዋሸት ኀፍረት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በእናትህና በአባትህ ፊት ያልተገባ ፀባይ ስታሳይ፥ በመሪዎችና በልዑላን ፊት ውሸት ስትናገር፥ Ver Capítulo |