Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለሹምና ለዳኛ ቃል መለወጥ ኀፍረት ነው። ለማኅበርና ለሕዝብም መሳት ኀፍረት ነው፤ ከጓደኛህና ከወዳጅህ ጋር መከዳዳት ኀፍረት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በዳኛው ወይም በሕግ ባለ ሥልጣን ፊት ስትበድል፥ በሕዝብ ጉባኤ ፊት ስታጠፋ፥ Ver Capítulo |