Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ተግሣጽ 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሰው ደም የሚገባ ዐመፀኛ ሰው ወደ ጕድጓድ በሚገባበት ጊዜ የሚይዘው የለም፥ ለነፍሰ ገዳይም ዋስ የሚሆን ሰው ይሰደዳል፥ በደኅናም አይኖርም። ልጅህን አስተምረው ይወድድሃልም፥ ለነፍስህም ክብርን ይሰጣል። ዐመፀኛ ሕዝብ ሕግን አይሰማም። Ver Capítulo |