መዝሙር 105:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 መንፈሱን አስመርረዋታልና፤ በከንፈሮቹም አዘዘ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፤ የአገራቸውንም ዛፍ ከተከተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፥ የአገራቸውንም ዛፍ ሁሉ ሰበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የወይን ተክሎቻቸውንና የበለስ ዛፎቻቸውን አጠፋ፤ ሌሎቹንም ዛፎቻቸውን ሁሉ ሰባበረ። Ver Capítulo |