ዘሌዋውያን 25:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው ባሪያዎች ናቸውና ባሪያ እንደሚሸጥ አይሸጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 እስራኤላውያን ከግብጽ ያወጣኋቸው አገልጋዮቼ ስለ ሆኑ እንደ ባሪያ አይሸጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ስለዚህ ከግብጽ ምድር ያወጣኋቸው ባርያዎቼ ናቸውና እንደ ባርያዎች አይሸጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 እስራኤላውያን የእኔ አገልጋዮች ናቸው፤ እኔ ከግብጽ ምድር ነጻ አውጥቼአቸዋለሁ፤ ስለዚህም ባርያ ሆነው መሸጥ የለባቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው ባሪያዎቼ ናቸውና እንደ ባሪያዎች አይሸጡ። Ver Capítulo |