Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በወገኖች ላይ በጠላትነት ለሚነሡ ለአሕዛብ ወዮላቸው፤ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔርም በፍርድ ቀን ይበቀላቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሕዝቡ ሁሉ በኢየሩሳሌም በቤተ መቅደስ ፊት ሦስት ወር ሙሉ ደስታ አደረጉ፤ ዮዲትም ከእነርሱ ጋር ተቀመጠች። Ver Capítulo |