Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጫማዎችዋም ዐይኖቹን በዘበዙ፤ ደም ግባትዋም ሰውነቱን ማረከች፤ ሰይፍም በአንገቱ አለፈ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያን ጊዜ የእኔ ትሑታን ጮኹ፥ የእኔ ደካሞች በጣም ጮኹ፤ እነዚያም በድንጋጤ ተዋጡ፤ የእኔ ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ፥ እነዚያም ደንግጠው ሸሹ። Ver Capítulo |