Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለእርስዋና ከእርስዋ ጋር ለነበረችውም ብላቴና የወይራ ጕንጕን አደረጉላቸው፤ በሕዝቡም ፊት ሴቶችን ሁሉ እየመራች በዝማሬ ሄደች፤ የእስራኤልም አርበኞች ሁሉ የጦር መሣሪያቸውን ከዘንባባ ጋር ይዘው እየዘመሩ ተከተሏት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሷና ከእርሷ ጋር የነበሩ ሴቶች የወይራ ቅጠል አክሊል በራሳቸው ላይ አደረጉ፤ እርሷ ሴቶቹን ሁሉ በዘፈን እየመራች ከሕዝቡ ሁሉ ፊት ሄደች፤ የእስራኤልም ወንዶች ሁሉ የጦር መሣሪያቸውን ይዘው፥ አክሊል በራሳቸው ላይ ደፍተው በአፋቸው እየዘመሩ ተከተሏት። Ver Capítulo |