Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሬሳውንም ከመኝታው ወደ ምድር ጣለችው፤ የራስጌ መጋረጃውንም ከምሰሶው አወረደች፤ ጥቂትም ዐረፈች፤ ወጥታም ለብላቴናዋ የሆሎፎርኒስን ቸብቸቦ ሰጠቻት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሬሳውን ከአልጋው አንከባለለችው፥ መጋረጃውን ከምሰሶው አወረደች፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወጥታ ለአገልጋይዋ የሆሎፎርኒስን ራስ ሰጠቻት፥ Ver Capítulo |