Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔር ይህን ለዘለዓለም እንድትከብሪ ያድርግልሽ፤ ስለ ወገኖችሽ አንቺ ልሙት ብለሽ ወጣሽ እንጂ፥ በፈጣሪያችን በእግዚአብሔርም ፊት በቀጥታ ሄድሽ እንጂ ለሰውነትሽ አልራራሽምና በቸርነቱ ይመልከትሽ።” ሕዝቡም ሁሉ፥ “አሜን፥ አሜን” አሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አንቺ ሕዝባችን በመዋረዱ ምክንያት ለነፍስሽ ያልሳሳሽ፥ በአምላካችን ፊትም በቀጥታ መንገድ በመሄድ ጥፋታችንን የተከላከልሽ እግዚአብሔር ለዘለዓለም እንድትከብሪ ያድርግሽ፤ በመልካም ሥራዎችም ይጐብኝሽ።” ሕዝቡም ሁሉ፦ “ይሁን፥ ይሁን” አሉ። Ver Capítulo |