Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አሁንም በአንባ የሚኖሩ እነዚህ ወገኖችሽ የወነጀሉን ባይሆኑ ኖሮ በእነርሱ ላይ ጦሬን ባላነሣሁም ነበር፤ ነገር ግን ይህን ነገር እነርሱ አደረጉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሁንም ቢሆን በተራራማው አገር የሚኖሩ ወገኖችሽ ባይንቁኝ ኖሮ በእርሱ ላይ ጦሬን ባላነሣሁም ነበር፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ በራሳቸው ላይ አመጡ። Ver Capítulo |