መሳፍንት 9:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዛፎችም ዶግን፦ መጥተሽ በላያችን ንገሺ አሉአት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “በመጨረሻም ዛፎቹ በሙሉ የእሾኽ ቍጥቋጦን፣ ‘መጥተህ ንጉሣችን ሁን’ አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በመጨረሻም ዛፎቹ በሙሉ የእሾኽ ቊጥቋጦን፥ “መጥተህ ንጉሣችን ሁን” አሉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ስለዚህ ዛፎች ሁሉ የእሾኽ ቊጥቋጦን ‘መጥተህ በእኛ ላይ ንገሥ’ አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዛፎችም ሁሉ እሾህን፦ መጠተህ በላያችን ንገሥ አሉት። Ver Capítulo |