መሳፍንት 8:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የኢዮአስም ልጅ ይሩበኣል ሄዶ በቤቱ ተቀመጠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የኢዮአስ ልጅ ይሩባኣል ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ በዚያም ተቀመጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የኢዮአስ ልጅ ይሩባኣል ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ በዚያም ተቀመጠ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 የኢዮአስም ልጅ ጌዴዎን ወደ ተወለደበት ቦታ ሄዶ በቤቱ ተቀመጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የኢዮአስም ልጅ ይሩበኣል ሄዶ በቤቱ ተቀመጠ። Ver Capítulo |