መሳፍንት 6:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እግዚአብሔርም በዚያች ሌሊት እንዲሁ አደረገ፤ ጠጕሩ ብቻ ደረቅ ሆነ፥ በምድሩም ሁሉ ላይ ጠል ወረደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 በዚያች ሌሊት እግዚአብሔር እንደ ተጠየቀው አደረገ፤ ምድሩ በሙሉ በጤዛ ሲሸፈን፣ ባዘቶው ብቻ ደረቅ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 በዚያች ሌሊት እግዚአብሔር እንደጠየቀው አደረገ፤ ባዘቶው ብቻ ደረቅ ሲሆን፥ ምድሩ በሙሉ በጤዛ ተሸፍኖ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ያንኑ ምልክት አደረገ፤ በማግስቱ ጧት የጠጒሩ ባዘቶ ደረቅ ሆኖ በዙሪያው ያለው መሬት ግን በጤዛ ርሶ ተገኘ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 እግዚአብሔርም በዚያ ሌሊት እንዲሁ አደረገ፥ በጠጉሩ ብቻ ላይ ደረቅ ነበረ፥ በምድሩም ሁሉ ላይ ጠል ነበረ። Ver Capítulo |