Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እጅ መን​ሻ​ው​ንም ማቅ​ረብ በጨ​ረሰ ጊዜ፥ እጅ መንሻ የተ​ሸ​ከ​ሙ​ትን ሰዎች አሰ​ና​በ​ታ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ናዖድም ግብሩን ካቀረበ በኋላ፣ ግብር ተሸክመው የመጡት ሰዎች ተመልሰው እንዲሄዱ አደረገ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ኤሁድ ግብሩን ካቀረበ በኋላ፥ ግብር ተሸክመው የመጡትን ሰዎች ተመልሰው እንዲሄዱ አደረገ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ኤሁድ ግብሩን ለንጉሡ ካቀረበ በኋላ ግብሩን ተሸክመው የነበሩትን ሰዎች ወደ ቤታቸው ተመልሰው እንዲሄዱ አደረገ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ግብሩንም ማቅረብ በጨረሰ ጊዜ፥ ግብር የተሸከሙትን ሰዎች ሰደደ።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 3:18
2 Referencias Cruzadas  

ለሞ​ዓ​ብም ንጉሥ ለዔ​ግ​ሎም እጅ መን​ሻ​ውን አቀ​ረበ፤ ዔግ​ሎ​ምም እጅግ ወፍ​ራም ሰው ነበረ።


ዔግ​ሎ​ምም ከገ​ል​ገል ከጣ​ዖ​ታቱ ቤት ተመ​ለሰ። ናዖ​ድም፥ “ንጉሥ ሆይ፥ ለብ​ቻህ የም​ነ​ግ​ርህ የም​ሥ​ጢር ነገር አለኝ” አለ፤ ዔግ​ሎ​ምም ሁሉ ከእ​ርሱ ዘንድ እን​ዲ​ወጣ አዘዘ፤ በእ​ር​ሱም ዘንድ የቆ​ሙት ሁሉ ወጡ ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos