Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በዚያ ጊዜም የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከዚያ ተነሡ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም ወደ ወገ​ኑና ወደ ነገዱ ሄደ፤ ሰውም ሁሉ ከዚያ ወደ ርስቱ ተመ​ለሰ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በዚያ ጊዜ እስራኤላውያን ያን ቦታ ትተው ወደ የቤታቸው፣ ወደየርስታቸው፣ ወደየጐሣቸውና ወደየነገዳቸው ሄዱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን ያን ቦታ ትተው ወደየቤታቸው፥ ወደየርስታቸው፥ ወደየጐሣቸውና ወደየነገዳቸው ሄዱ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በዚያኑ ጊዜ ሌሎቹም እስራኤላውያን በሙሉ ለመሄድ ተነሡ፤ እያንዳንዱም ወደ ራሱ ነገድና ቤተሰብ እንዲሁም ወደራሱ ቤት ንብረት ተመለሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በዚያን ጊዜም የእስራኤል ልጆች ከዚያ ተነሡ፥ እያንዳንዱም ወደ ነገዱና ወደ ወገኑ ሄደ፥ ሰውም ሁሉ ከዚያ ወደ ርስቱ ተመለሰ።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 21:24
3 Referencias Cruzadas  

ፀሐ​ይም በገ​ባች ጊዜ አዋጅ ነጋ​ሪው ወጥቶ፥ “ንጉሡ ሞቶ​አ​ልና እያ​ን​ዳ​ንዱ ወደ ከተ​ማው፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም ወደ ሀገሩ ይሂድ” ብሎ አዋጅ ነገረ።


የብ​ን​ያ​ምም ልጆች እን​ዲሁ አደ​ረጉ፤ በቍ​ጥ​ራ​ቸ​ውም መጠን ከተ​ነ​ጠ​ቁት ዘፋ​ኞች ሚስ​ትን ወሰዱ፤ ወደ ርስ​ታ​ቸ​ውም ተመ​ል​ሰው ሄዱ፤ ከተ​ሞ​ች​ንም ሠር​ተው ተቀ​መ​ጡ​ባ​ቸው።


በዚ​ያም ዘመን በእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ ንጉሥ አል​ነ​በ​ረም፤ ሰው ሁሉ በፊቱ መል​ካም መስሎ የታ​የ​ውን ያደ​ርግ ነበር።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos