Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 19:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሰው​ዬ​ውም ሊሄድ ተነሣ፤ አማቱ ግን ግድ አለው፤ ዳግ​መ​ኛም በዚያ አደረ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ሰውየው ለመሄድ ሲነሣም ዐማቱ እንዲያድር ለመነውና እዚያው ዐደረ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ሰውየው ለመሄድ ሲነሣም ዐማቱ እንዲያድር ለመነውና እዚያው አደረ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ሌዋዊው ለመሄድ ተነሣ፤ የልጅቱ አባት ግን እንዲቈይ አግባባውና ያንን ሌሊት በዚያው አሳለፈ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ሰውዮውም ሊሄድ ተነሣ፥ አማቱ ግን የግድ አለው፥ ዳግመኛም በዚያ አደረ።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 19:7
3 Referencias Cruzadas  

ንጉ​ሡም አቤ​ሴ​ሎ​ምን፥ “ልጄ ሆይ፥ አይ​ሆ​ንም፤ እን​ከ​ብ​ድ​ብ​ሃ​ለ​ንና ሁላ​ችን አን​ሄ​ድም” አለው። የግ​ድም አለው፤ እርሱ ግን መረ​ቀው እንጂ ለመ​ሄድ እንቢ አለ።


ሁለ​ቱም በአ​ንድ ላይ ተቀ​መጡ፤ በሉም፤ ጠጡም፤ የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት ሰው​ዬ​ውን፥ “ዛሬ ደግሞ ከዚህ እደር ልብ​ህ​ንም ደስ ይበ​ለው” አለው።


በአ​ም​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን ለመ​ሄድ ማልዶ ተነሣ፤ የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት፥ “እህል ብላ፤ ከዚ​ህም በኋላ ፀሐይ ሲበ​ርድ ትሄ​ዳ​ለህ” አለው። ሁለ​ቱም በሉ፤ ጠጡም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos