መሳፍንት 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አሴርም በዚያች ምድር በተቀመጡት ከነዓናውያን መካከል ተቀመጠ፤ ሊያጠፋቸው አልቻለምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በዚህ ምክንያት የአሴር ሕዝብ በምድሪቱ ካሉት ከነዓናውያን ጋራ ዐብረው ኖሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በዚያችም ምድር የተቀመጡትን ከነዓናውያንን አላወጡአቸውምና በመካከላቸው የአሴር ልጆች ተቀመጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከነዓናውያንንም ሳያስወጡ በመቅረታቸው የአሴር ሕዝብ በዚያው ከእነርሱ ጋር አብረው ይኖሩ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በዚያችም ምድር የተቀመጡትን ከነዓናውያን አላወጡአቸውምና በመካከላቸው የአሴር ልጆች ተቀመጡ። Ver Capítulo |