መሳፍንት 1:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እስራኤልም በበረቱ ጊዜ ከነዓናውያንን ገባሮች አደረጉአቸው፤ ነገር ግን ፈጽመው አላጠፏቸውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እስራኤላውያን በበረቱ ጊዜ ግን ከነዓናውያንን የጕልበት ሥራ እንዲሠሩ አስገደዷቸው እንጂ ፈጽሞ አላስወጧቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እስራኤላውያን በበረቱ ጊዜ ግን ከነዓናውያንን የጉልበት ሥራ እንዲሠሩ አስገደዷቸው እንጂ ፈጽሞ አላስወጧቸውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እስራኤላውያን ብርታት ባገኙ ጊዜ ከነዓናውያን ለእነርሱ የጒልበት ሥራ እንዲሠሩላቸው ያስገድዱአቸው ነበር፤ ሆኖም ሁሉንም አላስወጡም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እስራኤልም በበረቱ ጊዜ ከነዓናውያንን አስገበሩአቸው፥ ፈጽመውም አላወጡአቸውም። Ver Capítulo |