ኢዮብ 39:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “ሰጎን ክንፍዋን በደስታ ታንቀሳቅሳለች፥ በፀነሰችም ጊዜ ልትበላ ትመኛለች፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ሰጎን ክንፎቿን በደስታ ታራግባለች፤ ነገር ግን እንደ ሽመላ ላባዎች ሊሆኑ አይችሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምንም እንኳን እንደ ሸመላ ባትበርም፥ የሰጐን ክንፍ በደስታ ይንቀሳቀሳል፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “ሰጎን ክንፎችዋን በፍጥነት ትዘረጋለች፤ ነገር ግን እንደ ሸመላ አትበርም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የሰጐን ክንፍ በደስታ ይንቀሳቀሳል፥ ነገር ግን ክንፉና ላባው ጭምተኛ ነውን? Ver Capítulo |