ኢዮብ 38:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ትችል እንደ ሆነ፥ መንገዳቸውንም ታውቅ እንደሆነ፥ ወደ ዳርቻቸው እስኪ ውሰደኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ማደሪያቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? የመኖሪያቸውን መንገድ ታውቃለህ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ብርሃንንና ጨለማን ወደየቦታቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? ወደ መኖሪያቸው የሚወስደውን መንገድ ታውቃለህን? Ver Capítulo |