ኢዮብ 38:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ብርሃንንና ጨለማን ወደየቦታቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? ወደ መኖሪያቸው የሚወስደውን መንገድ ታውቃለህን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ማደሪያቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? የመኖሪያቸውን መንገድ ታውቃለህ? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ትችል እንደ ሆነ፥ መንገዳቸውንም ታውቅ እንደሆነ፥ ወደ ዳርቻቸው እስኪ ውሰደኝ። Ver Capítulo |