Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 36:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 በሰ​ን​ሰ​ለት እጃ​ቸ​ውን የታ​ሠሩ በች​ግር ገመድ ይያ​ዛሉ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ነገር ግን ሰዎች በሰንሰለት ቢታሰሩ፣ በመከራም ገመድ ቢጠፈሩ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ገመድ ቢጠመዱ፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ነገር ግን ሰዎች በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ወጥመድ ቢያዙ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በሰንሰለት ቢታሰሩ፥ ወይም በችግር ገመድ ቢጠመዱ፥

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 36:8
12 Referencias Cruzadas  

እግ​ሮ​ች​ንም በድጥ አሰ​ነ​ካ​ከ​ልህ፥ ሥራ​ዬ​ንም ሁሉ መር​ም​ረ​ሃል፤ እግ​ሬም በቆ​መች ጊዜ ተው​ኸኝ።


እን​ግ​ዲህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ አወ​ከኝ፥ መዓ​ቱ​ንም በእኔ ላይ እንደ አበዛ ዕወቁ።


የተ​ቸ​ገ​ረ​ው​ንና ረዳት የሌ​ለ​ውን አስ​ጨ​ን​ቀ​ዋ​ልና፥ የየ​ዋ​ሃ​ን​ንም ፍርድ ለው​ጠ​ዋ​ልና።


መል​ካ​ምን አድ​ርግ እንጂ፥ ክፉን እን​ዳ​ት​ሠራ ተጠ​ን​ቀቅ። ስለ​ዚ​ህም ከች​ግር ትድ​ና​ለህ።


ወደ ጽኑ ከተማ ማን ይወ​ስ​ደ​ኛል? ማንስ እስከ ኤዶ​ም​ያስ ይመ​ራ​ኛል?


ንጉ​ሦ​ቻ​ቸ​ው​ንም በእ​ግር ብረት፥ አለ​ቆ​ቻ​ቸ​ው​ንም በሰ​ን​ሰ​ለት ያስ​ራ​ቸው ዘንድ፤


በፀ​ሐይ ውስጥ ድን​ኳ​ኑን አደ​ረገ፥ እር​ሱም እንደ ሙሽራ ከእ​ል​ፍኙ ይወ​ጣል፤ በመ​ን​ገዱ እን​ደ​ሚ​ራ​መድ አር​በኛ ደስ ይለ​ዋል።


ኀጢአት ሰውን ያጠምዳል፥ ሁሉም በኀጢአቱ ልባብ ይታሰራል።


መን​ገ​ዴን በዓ​ለት ላይ ሠራ፤ ጎዳ​ና​ዬ​ንም አጠረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos