ኢዮብ 36:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “በጥበብ ብርቱና ኀያል የሆነ እግዚአብሔር፥ የዋሁን ሰው እንደማይጥለው ዕወቅ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “እግዚአብሔር ኀያል ነው፤ ግን ማንንም አይንቅም፤ ኀያል፣ በዐላማውም ጽኑ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም፥ እርሱም በጥበባዊ ኃይሉም ጽኑ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “በእርግጥ እግዚአብሔር ኀያል ነው፤ ማንንም አይንቅም፤ እርሱም ሁሉንም ነገር ያስተውላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም፥ እርሱም በማስተዋል ብርታት ኃያል ነው። Ver Capítulo |