ኢዮብ 34:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ንጉሡን፦ በደለኛ ነህ የሚለው፥ መኳንንቱንም፦ ክፉዎች ናችሁ የሚላቸው ኀጢአተኛ ነው Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ነገሥታትን ‘ምናምንቴ ናችሁ፣’ መኳንንትንም፣ ‘ክፉዎች ናችሁ’ የሚላቸው እርሱ አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ማንም ሰው ንጉሡን፦ በደለኛ ነህ፥ መኰንኖቹን፦ ክፉዎች ናችሁ ይላልን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ንጉሡን የማትጠቅም ነህ፤ መኳንንቱንም ክፉዎች ናችሁ፤ የሚላቸው ማነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ማንም ሰው ንጉሡን፦ በደለኛ ነህ፥ መኳንንቱንም፦ ክፉዎች ናችሁ ይላልን? Ver Capítulo |