ኢዮብ 33:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። Ver Capítulo |