ኢዮብ 30:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፍለጋዬን አጠፋ፤ ልብሴን ገፈፈኝ፥ በቀስቱም ነደፈኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መንገድ ዘጉብኝ፤ የሚገታቸው ሳይኖር፣ ሊያጠፉኝ ተነሡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጐዳናዬን ያበላሻሉ፥ ረዳት የሌላቸው ሰዎች መከራዬን ያበዛሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 መተላለፊያ መንገዴን ዘግተው ሊያጠፉኝ ይፈልጋሉ፤ ይህን ከማድረግ የሚገታቸው የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ጐዳናዬን ያበላሻሉ፥ ረዳት የሌላቸው ሰዎች መከራዬን ያበዛሉ። Ver Capítulo |