ኢዮብ 29:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በበረከት ሁሉ በነበርሁ ጊዜ፥ እግዚአብሔርም ቤቴን በጐበኘ ጊዜ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኔም ብርቱ ነበርሁ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅነት ቤቴን ይባርክ ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ብርቱ እንደ ነበርኩበት ጊዜ፥ እግዚአብሔር ድንኳኔን ይጠብቅ በነበረበት ጊዜ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ምነው የእግዚአብሔር ረድኤት ቤቴን ይጠብቅ እንደ ነበረበት እንደ ወጣትነቴ ጊዜ በሆንኩ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በሙሉ ሰውነቴ እንደ ነበርሁ ጊዜ፥ እግዚአብሔር ድንኳኔን በጋረደ ጊዜ፥ Ver Capítulo |