ኢዮብ 28:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መንገድዋን ዎፍ አያውቀውም፥ የንስርም ዐይን አላየውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 “መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዐይን አላየውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ወደ ማዕድኑ የሚወስደውን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዓይን አላየውም። Ver Capítulo |