ኢዮብ 24:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለማትወልደው ለመካኒቱ በጎነትን አላደረገላትም፤ ለምትወልደውም አልራራም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የማትወልደውን መካኒቱን ይቦጠቡጣሉ፤ ለመበለቲቱም አይራሩም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 “የማትወልደውን መካኒቱን ይበድላታል፥ ለመበለቲቱም መልካም አያደርግም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ይህ ሁሉ የደረሰባቸው እነርሱ ልጆች የሌላቸው መኻኖች ሴቶችን በመበዝበዛቸውና ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች ምንም ርኅራኄ ባለማሳየታቸው ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የማትወልደውን መካኒቱን ይበድላታል፥ ለመበለቲቱም በጎነት አያደርግም። Ver Capítulo |