ኢዮብ 23:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መንገዴን ፈጽሞ ዐወቀ፥ እንደ ወርቅም ፈተነኝ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ግን እኔ የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፥ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እርሱ እርምጃዬን ሁሉ ያውቃል፤ ቢፈትነኝም እንደ ወርቅ ንጹሕ ሆኜ ያገኘኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፥ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ። Ver Capítulo |