ኢዮብ 22:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የጽድቅህንም ብድራት ይሰጥሃል። ብርሃንም በመንገድህ ላይ ይበራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ያሰብኸው ይከናወንልሃል፤ በመንገድህም ላይ ብርሃን ይበራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በጉዳዮችም ላይ ትመክራለህ፥ እርሱም ይሳካልሃል፥ ብርሃንም በመንገድህ ላይ ይበራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ዕቅድህ ሁሉ ይሳካልሃል፤ መንገድህ ሁሉ ብርሃን ይሆንልሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ነገርንም ትመክራለህ፥ እርሱም ይሳካልሃል፥ ብርሃንም በመንገድህ ላይ ይበራል። Ver Capítulo |