ኢዮብ 21:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 መንገድ ዐላፊዎችን ጠይቋቸው፤ ምልክታቸውንም አታገኙም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የነገሯችሁንስ ነገር በጥሞና አላዳመጣችሁምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? ምስክርነታቸውንስ አትረዱምን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የተናገሩትንስ ምስክርነት አትቀበሉምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 መንገድ አላፊዎችን አልጠየቃችሁምን? ምልክታቸውን አታውቁምን? Ver Capítulo |