ኢዮብ 21:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዐይኖቹ ልጆቹ ሲወጉ ያያሉ፤ እግዚአብሔርም አያድናቸውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ዐይኖቹ የራሱን ውድቀት ይዩ፤ ከሁሉን ቻይ አምላክ ቍጣ ይጠጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ዐይኖቻቸው ጥፋታቸውን ይዩ፥ ሁሉን ከሚችል አምላክ ቁጣ ይጠጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኃጢአተኞች ራሳቸው በሠሩት በደል ቅጣታቸውን ይቀበሉ፤ ሁሉን የሚችል አምላክ ቊጣውን ያውርድባቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ዓይኖቻቸው ጥፋታቸውን ይዩ፥ ሁሉን ከሚችል አምላክ ቍጣ ይጠጡ። Ver Capítulo |