ኢዮብ 20:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ጨለማ ሁሉ ይጠብቀዋል፤ ዕፍ የማይባል እሳትም ይበላዋል፤ እንግዳም ቤቱን ያጠቃዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ሀብቱ ለድቅድቅ ጨለማ ተዳርጓል፤ ሰው ባላራገበው እሳት ይበላል፤ በድንኳኑም ውስጥ የተረፈውን ይልሳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለከበሩ ዕቃዎቹ ጨለማ ተዘጋጅቶአል፥ በሰው እፍ ያልተባለች እሳት ትበላዋለች፥ በድንኳኑ ውስጥ የቀረውም ይጋያል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ያካበተው ንብረት ሁሉ ጥቅጥቅ ባለ ጨለማ ውስጥ ይወድማል፤ በሰው እጅ ያልተቀጣጠለ እሳትም ያቃጥለዋል፤ በቤቱ ውስጥ የሚተርፈውን ንብረት ሁሉ ያጋየዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ጨለማ ሁሉ ስለ ከበረው ዕቃ ተዘጋጅቶአል፥ በሰው አፍ እፍ የማትባል እሳት ትበላዋለች፥ በድንኳኑ ውስጥ የቀረው ይጨነቅባታል። Ver Capítulo |