ኢዮብ 20:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዐመፅ የሚሰበሰብ ሀብትም ይጠፋል፤ የሞት መልአክም ከቤቱ ውስጥ እያዳፋ ያወጣዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የዋጠውን ሀብት ይተፋል፤ እግዚአብሔርም መልሶ ከሆዱ ያወጣዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የዋጠውን ሀብት ይተፋዋል፥ እግዚአብሔርም ከሆዱ ውስጥ ያወጣዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ክፉ ሰው የበላውን ሀብት በግዱ ይመልሳል፤ በሆዱ ውስጥ ያለውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያስተፋዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የዋጠውን ሀብት ይተፋዋል፥ እግዚአብሔርም ከሆዱ ውስጥ ያወጣዋል። Ver Capítulo |