ኢዮብ 19:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ቃሌን ማን በጻፈው! ማንስ በመጽሐፍ ውስጥ ለዘለዓለም ባተመው! Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ምነው ቃሌ በተጻፈ ኖሮ! በመጽሐፍም በታተመ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 “ምነው አሁን ቃሌ ቢጻፍ! ምነው በመጽሐፍ ውስጥ ቢታተም! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “እስከ አሁን የተናገርኩትን ቃል የሚያስታውስና በመጽሐፍ የሚመዘግበው ሰው ቢገኝ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ምነው አሁን ቃሌ ቢጻፍ! ምነው በመጽሐፍ ውስጥ ቢታተም! Ver Capítulo |