Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 19:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ሠራ​ዊቱ አብ​ረው በእኔ ላይ መጡ፥ የሚ​ሸ​ም​ቁ​ብ​ኝም መን​ገ​ዴን ከበቡ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ሰራዊቱ ገፍተው መጡ፤ በዙሪያዬ ምሽግ ሠሩ፤ ድንኳኔንም ከብበው ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ሠራዊቱ አብረው መጡ፥ መንገዳቸውንም በላዬ አዘጋጁ፥ በድንኳኔም ዙሪያ ሰፈሩ።”

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እኔን ለማጥፋት ሠራዊቱን ላከ፤ በድንኳኔም ዙሪያ ምሽግ ሠርተው ከበቡኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ሠራዊቱ አብረው መጡ፥ መንገዳቸውንም በላዬ አዘጋጁ፥ በድንኳኔም ዙሪያ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 19:12
7 Referencias Cruzadas  

መከ​ራና ጭን​ቀት ይመ​ጡ​በ​ታል፤ በፊት እንደ ተሰ​ለፈ መኰ​ንን ይወ​ድ​ቃል።


ዐይ​ኖ​ችን አፍ​ዝዞ ጋረ​ደኝ፤ በተ​ሳለ ጦርም ጕል​በ​ቴን ወግቶ ጣለኝ። በአ​ን​ድ​ነ​ትም ከበ​ቡኝ።


ተዘ​ልዬ ስኖ​ርም ጣለኝ፤ የራስ ጠጕ​ሬን ይዞ ነጨው፤ እንደ ዓላ​ማም አድ​ርጎ አቆ​መኝ፤ እንደ ጉበ​ኛም ተመ​ለ​ከ​ተኝ።


በኀ​ይሉ ቀኝ ተነ​ሣ​ብኝ፤ እግ​ሮ​ቹ​ንም ዘረ​ጋ​ብኝ፤ የሞ​ት​ንም መን​ገድ በእኔ ላይ አደ​ረገ።


እነሆ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፍላጻ በሥ​ጋዬ ላይ ነው፤ መር​ዙም ደሜን ይመ​ጥ​ጣል። ለመ​ና​ገር ስጀ​ም​ርም ይወ​ጋ​ኛል።


ወደ በደ​ሉ​ሽና ወደ አጐ​ሰ​ቈ​ሉሽ ሰዎች እጅ፥ ሰው​ነ​ት​ሽ​ንም ዝቅ በዪ፥ ድል​ድይ አድ​ር​ገን እን​ሻ​ገ​ር​ብሽ ወደ​ሚ​ሏት ሰዎች እጅ እመ​ል​ሰ​ዋ​ለሁ።” በም​ድ​ርም ላይ በሆ​ድሽ አስ​ተ​ኙሽ፤ መን​ገ​ደ​ኞ​ችም ሁሉ ረገ​ጡሽ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos