ኢዮብ 18:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኀይሉ በራብ ትደክማለች። አስጨናቂ መቅሠፍትም ተዘጋጅቶለታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 መቅሠፍት ሊውጠው ቀርቧል፤ ጥፋትም የርሱን ውድቀት ይጠባበቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኃይሉ በራብ ትደክማለች፥ መቅሠፍትም እስኪሰናከል ተዘጋጅቶለታል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ኀይሉ በራብ አልቆአል፤ ቀጠናም እርሱን ሊያጠፋው ተዘጋጅቶአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ኃይሉ በራብ ትደክማለች፥ መቅሠፍትም እስኪሰናከል ተዘጋጅቶለታል። Ver Capítulo |