ኢዮብ 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባፌም ኀይል ቢኖረኝ ኖሮ፥ ከንፈሬን ባልገታሁም ነበር፥ የምናገረውንም ባሻሻልሁ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “ብናገር ሕመሜ አይሻለኝም፤ ዝም ብልም አይተወኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “ነገር ግን ብዙ ብናገርም ሕመሜ አይቀነስልኝም፤ ዝም ብዬ ብታገሠውም ሥቃዬ ከእኔ አይወገድም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም። Ver Capítulo |