ኢዮብ 15:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 “እርሱ ባለጠጋ አይሆንም፤ ሀብቱም አይጸናም፤ ጥላውንም በምድር ላይ አይጥልም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ከእንግዲህ ባለጠጋ አይሆንም፤ ሀብቱም አይቈይም፤ ይዞታውም በምድር ላይ አይሰፋም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ባለ ጠጋ አይሆንም፥ ሀብቱም አይጸናም፥ ጥላውንም በምድር ላይ አይጥልም፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ባለጸጋ አይሆንም፥ ሀብቱም ለብዙ ጊዜ አይቈይም፤ በምድር ላይም አይስፋፋም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ባለጠጋ አይሆንም፥ ሀብቱም አይጸናም፥ ጥላውንም በምድር ላይ አይጥልም፥ Ver Capítulo |