ኢዮብ 14:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነገር ግን የገዛ ሥጋው በሕማም ይሠቃያል፥ ነፍሱም ታለቅሳለች።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የገዛ አካሉ ሕመም ብቻ ይሰማዋል፤ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን የገዛ ሥጋው ሕመም ብቻ ይሰማዋል፥ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እርሱ የገዛ ሰውነቱ ሥቃይ ይሰማዋል፤ ስለ ራሱም ችግር ብቻ ያለቅሳል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ነገር ግን የገዛ ሥጋው ሕመም ብቻ ይሰማዋል፥ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል። Ver Capítulo |