ኢዮብ 13:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እኔ እንደ አረጀ ረዋት፥ ብልም እንደሚበላው ልብስ ነኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “እንደ በሰበሰ ግንድ፣ ብል እንደ በላው ልብስ፣ ሕይወት እያደር ማለቅ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እኔ እንደሚበሰብስ የተበላሸ ነገር፥ ብልም እንደሚበላው ልብስ ነኝ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከዚህ የተነሣ እኔ እንደ በሰበሰ ነገር ሆኜ እቀራለሁ፤ ብል እንደ በላውም ልብስ እጠፋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እኔ እንደሚጠፋ በስባሳ ነገር፥ ብልም እንደሚበላው ልብስ ነኝ። Ver Capítulo |