ኢሳይያስ 28:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ምድርም የእግዚአብሔርን ፍርድ ተምራ ደስ ይላታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አምላኩ ያስተምረዋል፤ ትክክለኛውንም መንገድ ያሳየዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያሳውቀዋል ያስተምረውማል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ከአምላኩ የተማረ ስለ ሆነ ትክክለኛውን መንገድ ያውቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረውማል። Ver Capítulo |