ሕዝቅኤል 40:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በስተውስጥም ያለውን የበሩን ደጀሰላም አንድ ዘንግ አድርጎ ለካ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም የመግቢያውን በር መተላለፊያውን በረንዳ አንድ ዘንግ አድርጎ ለካ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በውስጥ ያለውን የበሩን መተላለፊያ ለካ አንድ ዘንግ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8-9 ሰውየውም የመግቢያውን መተላለፊያ ሲመትር ስምንት ክንድ ሆኖ አገኘው፤ የግንቦቹ ስፋት ሁለት ክንድ ሆነ፤ የበሩ መተላለፊያ ወደ ቤተ መቅደሱ የሚያመራ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በስተ ውስጥም ያለውን የበሩን ደጀ ሰላም አንድ ዘንግ አድርጎ ለካ። Ver Capítulo |