Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሕዝቅኤል 32:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በማ​ታ​ው​ቃ​ቸ​ውም ሀገ​ሮች በአሉ በአ​ሕ​ዛብ ዘንድ ድል መሆ​ን​ህን በአ​ሰ​ማሁ ጊዜ የብዙ ሕዝ​ብን ልብ አስ​ጨ​ን​ቃ​ለሁ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በማታውቀው ምድር፣ በሕዝቦች መካከል ያንተን ጥፋት ሳመጣ፣ የብዙ ሕዝብን ልብ አስጨንቃለሁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በማታውቃቸውም አገሮች ባሉ በአሕዛብ ዘንድ ስብራትህን ባመጣሁ ጊዜ የብዙ ሕዝብን ልብ አስጨንቃለሁ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 “በማታውቃቸው ሕዝቦች መካከል የጥፋትህን ዜና በማሰማበት ጊዜ የብዙ ሕዝቦችን ልብ አስጨንቃለሁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 በማታውቃቸውም አገሮች ባሉ በአሕዛብ ዘንድ ጥፋትህን ባመጣሁ ጊዜ የብዙ ሕዝብን ልብ አስጨንቃለሁ።

Ver Capítulo Copiar




ሕዝቅኤል 32:9
10 Referencias Cruzadas  

አሕ​ዛብ ሰሙ፤ ተቈ​ጡም፤ በፍ​ል​ስ​ጥ​ኤም የሚ​ኖ​ሩ​ትን ምጥ ያዛ​ቸው።


ቀዛ​ፊ​ዎ​ችም ሁሉ፥ በመ​ር​ከብ የተ​ጫ​ኑ​ትም መር​ከብ መሪ​ዎ​ችም ሁሉ ከመ​ር​ከ​ቦ​ቻ​ቸው ይወ​ር​ዳሉ፤ በየ​ብ​ስም ላይ ይቆ​ማሉ፤


በአ​ሕ​ዛ​ብም ውስጥ የሚ​ያ​ው​ቁህ ሁሉ ያለ​ቅ​ሱ​ል​ሃል፤ አን​ተም ለድ​ን​ጋጤ ሆነ​ሃል፤ እስከ ዘለ​ዓ​ለ​ምም አት​ኖ​ርም።”


ባድ​ማም በሆኑ ምድ​ሮች መካ​ከል የግ​ብ​ፅን ምድር ባድማ አደ​ር​ጋ​ታ​ለሁ፤ በፈ​ረ​ሱ​ትም ከተ​ሞች መካ​ከል ከተ​ሞ​ችዋ አርባ ዓመት ፈር​ሰው ይቀ​መ​ጣሉ፤ ግብ​ፃ​ው​ያ​ን​ንም ወደ አሕ​ዛብ እበ​ት​ና​ቸ​ዋ​ለሁ፤ በሀ​ገ​ሮ​ችም እዘ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ።”


ግብ​ፃ​ው​ያ​ን​ንም በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል እበ​ት​ና​ለሁ፤ በሀ​ገ​ሮ​ችም መካ​ከል እዘ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ።


ግብ​ፃ​ው​ያ​ን​ንም በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል እበ​ት​ና​ለሁ፤ በሀ​ገ​ሮ​ችም መካ​ከል እዘ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ሁሉም እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሆንሁ ያው​ቃሉ።”


በዚያ ቀን መል​እ​ክ​ተ​ኞች ተዘ​ል​ለው የሚ​ኖ​ሩ​ትን ኢት​ዮ​ጵ​ያ​ው​ያ​ንን ለማ​ጥ​ፋት ከፊቴ በመ​ር​ከብ ይወ​ጣሉ፤ በግ​ብ​ፅም ቀን ሁከት ይሆ​ን​ባ​ቸ​ዋል፤ እነሆ፥ ይመ​ጣ​ልና።


አሕዛብም ተቈጡ፤ ቍጣህም መጣ፤ በሙታንም ትፈርድ ዘንድ ዘመን መጣ፤ ለባሪያዎችህም ለነቢያትና ለቅዱሳን ስምህንም ለሚፈሩት ለታናናሾችና ለታላላቆችም ዋጋቸውን ትሰጥ ዘንድ፥ ምድርንም የሚያጠፉትን ታጠፋ ዘንድ ዘመን መጣ።”


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos